133736 law of succession/government house/ contract of rent/

በ ውርስ የተላለፈን የመንግስት ንግድ ቤት የማከራየት መብትን ከወራሾች መካከል አንዱ ያለ ከተማ አስተዳደሩ እውቅና ያከራየ እንደሆነ ፤ የተከራይነት መብት የሚቌረጠው ያከራየው ወራሽን በተመለከተ ብቻ እንጂ ሌሎች እሱ በሞግዚትነት የሚያስተዳድራቸው ወራሾች የመከራየት መብታቸው የሚቀጥል ስለመሆኑና ፤አከራዩ ሞግዚታቸው ባከራያቸው ወገኖች ላይ በንግድ ቤት የኪራይ ውል መነሻነት ክስ ለማቅረብ የሚያበቃ መብትና ጥቅም ያላቸው ስለመሆኑ፡-

Download Cassation Decision