134240 extra contractual liability/ fatal accident/ damage

በ ተጎጂ ላይ ከደረሰ የሞት አደጋ የተነሳ በራሳቸው ስም ሆነው በመተዳደሪያ ረገድ ለሚደርስባቸው ጉዳት ካሳ ለመጠየቅ የሚችሉት፤ የተጎጂ ባል ወይም ሚስት፤ ወይም ወላጆቹና ልጆቹ ብቻ እንጂ ወንድም ወይም እህት መጠየቅ ስላለመቻላቸው፡- የፍ/ብ/ህ/ቁ.2095/1/

Download Cassation Decision