የ ድሬድዋ ከተማ ፍርድ ቤት በአዋጅ ቁጥር 416/96 መሰረት የከተማውን መዋቅራዊ ፕላን ለማስፈፀም ሲባል ከይዞታ ባለቤትነት፣ ከፈቃድ አሰጣጥ እና ከቦታ አጠቃቀም ጋር ተያይዞ የሚነሱ ክርክሮችን ከማየት ባለፈ በእርሻ መሬት ባለይዞታነት ይገባኛል ጥያቄን መሰረት ያደረገ ክርክርን ለማስተናገድ የስረ ነገር ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ፡- የአ/ቁ 416/1996 አንቀፅ 31(1)