136030 commercial law/ contract of carriage/accident/ damage

አ ንድ ሰው የትራንስፖርት ክፍያ ከፍሎ በመኪና ሲጓዝ በነበረበት ወቅት የአካል ጉዳት ቢደርስበት የንግድ ህጉን መሠረት ያደረገና በውል ላይ የተመሰረተ ግንኙነት በተጎጂው እና በአጓዡ መካከል ተመስርቷል ማለት ስለሚቻልበት ሁኔታና አጓዡ ለመንገደኛው ኃላፊነት ያለበት በመሆኑ ኃላፊነቱ ሊታይ የሚገባው በንግድ ህጉ ስለ አጓዥ እና ተጓዥ በተደነገገው ድንጋጌ መሠረት መሰረት ስለመሆኑ፡- የንግድ ሕግ ቁጥር 561፣ 595 ፣596 ፣ 597 እና 599

Download Cassation Decision