ወ ጣት ጥፋተኞችን የተመለከቱ የጥንቃቄ እርምጃዎች አፈጻጸም በተቻለ መጠን አጥፊውን በማረም መልካም ውጤት ሊያስገኝ በሚያስችል አግባብ መሆን የሚገባው ስለመሆኑ፣ ለወጣት ጥፋተኞች የሚያገለግል የጠባይ ማረሚያ ተቋም በሌለበት ፣ በወላጅ ቁጥጥር ስር ሆኖ የሚደረግ የባህሪ ሁኔታ ክትትል የተሻለ ውጤት እንደማይመጣ እና የጥፋተኛው አደገኛነት በተገቢው አግባብ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ ቅጣቱ በአዋቂዎች እስር ቤት እንዲፈፀም የሚሰጥ ውሳኔ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ፡- የወንጀል ህግ አንቀጽ 168/2