136571 labor law dispute/ termination of contract by worker

ሠ ራተኛ በህይወቱ ላይ አደጋ ሊደርስበት በሚችል አኳኋን እንዲሰራ ማድረግ ህገወጥ ድርጊት ስለመሆኑና ሠራተኛው ያለማስጠንቀቂያ ውል እንዲያቋርጥ በቂ ምክንያት ስለመሆኑ፣ የአ/ቁ. 14/ሠ/ እና አንቀጽ 32/1/ለ

Download Cassation Decision