137545 criminal law/ criminal procedure/evidence law/testimony

በ ወንጀል የተከሰሰ ሰው የግል ተበዳይን በመከላከያ ምስክርነት ያቀረበና የግል ተበዳይም ድርጊቱ ያለመፈፀሙን በመግለጽ የምስክርነት ቃል የሰጠ ከሆነ ዓ/ህግ የግል ተበዳይ የምስክርነት ቃል በድለላ ወይም በጥቅም የተገኘ መሆኑን ለማረጋገጥ እስካልቻለ ድረስ ተከሳሽ ክሱን አላስተባበለም ሊባል የማይገባ ስለመሆኑ፡- የወ/መ/ሥ/ሥ/ህግ/ ቁጥር 149 (2)

Download Cassation Decision