137589 extra contractual liability/ vicarious liability/ public servants

የ መንግስት ተቋማት ሠራተኞቻቸውን የመቆጣጠር እና የመከታተል ግዴታቸውን ሳይፈጽሙ ቀርተው በተገልጋዮች ላይ ጉዳት በደረሰ ጊዜ ጉዳዩ አይመለከተንም በማለት የሚያቀርቡት ክርክር ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ፡- የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 2126 (2) እና 2127 (1)

Download Cassation Decision