137672 criminal law/ source unexplained property

ም ንጩ ያልታወቀ ንብረትና ገንዘብ በማከማቸት የሙስና ወንጀል ፈጽሟል ተብሎ ክስ የቀረበበት ተከሳሽ የማስረዳት ግዴታ ዐቃቤ ሕግ በክሱ ከገለፀውና በማስረጃ ካረጋገጠው ውጭ ተከሳሽ ሌላ ገቢ የሚያገኝበት ስራ ወይም የገቢ ምንጭ ያለው መሆኑን ብቻ ለፍርድ ቤቱ በማሳየት የሚወሰን ሳይሆን፣በዓቃቤ ሕግ ክስና ማስረጃ ከተረጋገጠው ገቢ ውጭ በእጁ እንደተገኘ የተረጋገጠው ገንዘብና ሀብት ትክክለኛ ምንጭ ምን አንደሆነ የማስረዳት ግዴታና ኃላፊነት ያለበት ስለመሆኑ፡- የወንጀል ሕግ አንቀጽ 419 /1//ሀ/ እና /ለ/

Download Cassation Decision