በ መርህ ደረጃ አንድ ዉል ለአንደኛው ወገን የበለጠ ጥቅም ይሰጣል በሚል እንደማይፈርስ ነገር ግን ፈቃድ የተገኘዉ በዕድሜ መግፋት ወይም የንግድ ልምድ ዕዉቀቱ ማነስ ካለና በሕሊና ግፍ መስሎ ከታየ ዉሉ የሚሰርዝበት ሁኔታ ስለመኖሩ፡- አንድ ተዋዋይ የዉል ይሰረዝልኝ ክስ ዉሉ የማይረጋበት ምክንያት ከቀረበት ጊዜ ጀምሮ በሁለት ዓመት ዉስጥ ማቅረብ ያለበት ስለመሆኑ ፡- የፍ/ሕ/ቁ. 1710(1)እና(2) ፤ የፍ/ሕ/ቁ.1810(1)