139107 criminal law/ criminal procedure/ evidence law/ court warrant

ወ ንጀል መፈጸሙን ለማጣራትና ምርመራ ለማጠናቀቅ ወሳኝ የሆኑ መረጃዎች በህግ ጥበቃ የሚደረግላቸው እና ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ለማግኘት የማይቻል በሆነ ጊዜ ፍ/ቤቶች የሚቀርብላቸውን ጥያቄ በአግባቡ በማጤን ተገቢውን ትእዛዝ መስጠት ያለባቸው ስለመሆኑ የአ.ቁ 592/2000 አንቀጽ 28/4/ /ሠ/ አ.ቁ 720/2004 አንቀጽ 6

Download Cassation Decision