139334 Tax law/ income taxes/ expenses

አ ንድ ግብር ከፋይ ለንግድ ስራው ዋስትና ለመስጠትና እንቅስቃሴውን ለማስቀጠል የተደረጉ ወጪዎች ተቀናሽ እንዲደረግለት ለንግድ ስራው ያወጣውን ወጪ ማስረዳት የሚችለው በሚያቀርበው በስሙ ወጪ በሆነ ህጋዊና ተቀባይነት ያለው ደረሰኝ ስለመሆኑ፤- የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 286/1994 አንቀፅ 20 የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 285/1994 አንቀፅ 22(2) ፤ደረሰኝ አያያዝና አጠቃቀም መመሪያ ቁጥር 28/2001 አንቀፅ 4(1)

Download Cassation Decision