141663 criminal law/ members of armed forces/ jurisdiction

የ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር እና የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን የተለያየ ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ስለመሆኑና የሠራዊት አባላት በፋውንዴሽኑ ንብረት ላይ የሚፈጽሟቸው ማንኛውም ወንጀሎች በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ላይ እንደተፈጸሙ ተደርጎ የማይቆጠሩ ስለመሆናቸው፡- የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ንብረት ላይ የሚፈጽማቸው ወንጀሎችን የማየት ስልጣን የመደበኛ ፍ/ቤቶች ሆኖ የፌ/ከ/ፍ/ቤትም ጉዳዩን የማስተናገድ የመጀመሪያ ደረጃ የፍርድ ስልጣን የሚኖረው ስለመሆኑ፡- የአዋጅ ቁጥር. 434/1997 አንቀጽ 7/1/ እና የአዋጅ ቁጥር 809/2006 አንቀጽ 28 እና 38 ደንብ ቁ. 179/2002

Download Cassation Decision