“… ማናቸውም የግል አቤቱታ በቀረበ ጊዜ ይቀጣል..” የሚል አገላለጽ በውስጣቸው የሚገኙ ድንጋጌዎችን በመተላለፍ ወንጀል በተፈጸመ ጊዜ በግል አቤቱታ እንዲያቀርብ ከተፈቀደለት ሰው በቀር በሌላ በማንም ሰው የክስ ጉዳይ ሊንቀሳቀስ የማይችል ስለመሆኑና የግል ከሳሽ የሆነው ሰውም የማመልከቻውን አዘገጃጀት በወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 150-153 መሰረት መምራት የሚኖርበት ስለመሆኑ፣ የወንጀል ህግ አንቀጽ 556/2/ እና 575/2/ሀ/ መሰረት ተደርጎ የቀረበ የወንጀል ክስ በግል ተበዳይ ወይም ህጋዊ ወኪሉ አማካይነት የሚቀርብ እና በግል አቤት ባይ የቀረበ ክስ በሚመራበት ስነ-ስርዓት የሚመራ ሳይሆን በዓቃቤ ህግ ወይም በመንግስት የሚቀርቡ የወንጀል ክሶች በሚመሩበት ስርዓት የሚስተናገዱ እና በግል ተበዳይ ፍላጎት መሰረት ሊቋረጡ የማይችሉ ወንጀሎች ስለመሆናቸው፣ የወ/ህ/ስ/ስ/ህ/ቁ 150-153 እና የወ/ህ/ቁ. 559/2/ እና 575/2/ሀ/፣ በወ/ህ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 132- 135፣ 185፣196፣ 117 94.88 123-131 እና 186-149