149962 cassation procedure/ Amhara

የ አ/ብ//ክ/መ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሠራተኞች መተዳደሪያ ደንብ “በይግባኝ በቀረበለት ጉዳይ ላይ የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል” በሚል ተገልጸው የሚገኙት ድንጋጌዎች በይግባኝ ደረጃ ቀርበው ለመታዬት የማይችሉ የመጨረሻ ውሳኔዎች መሆናቸውን የሚገልጽ እንጂ በሰበር ሰሚው ችሎት መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለባቸውን ጉዳዮች ለማረም የሚቀርቡ ጉዳዮችን የሚጨምር ስላለመሆኑ፡- የአ/ብ//ክ/መ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሠራተኞች መተዳደሪያ ደንብ ቁጥር104/2004 አንቀጽ 75(3)

Download Cassation Decision