151474 labor law dispute/ provident fund/ pension/ severance pay

አ ንድ ሠራተኛ የፕሮቪደንት ፈንድ ወይም የጡረታ መብት ተጠቃሚ ከሆነ አሰሪው የስራ ስንብት ክፍያ በተደራቢነት የመክፈል ግዴታ የሌለበት ሲሆን በራሱ ፍላጎት እና ፈቃደኝነት የስራ ስንብት ክፍያን በተደራቢነት እንዳይከፍል ክልከላ የሚያደርግ ስላለመሆኑ፡- አዋጅ ቁጥር 494/1998 አንቀጽ 2 (ሰ)

Download Cassation Decision