36730 civil procedure /jurisdiction/ period of limitation/

ስልጣን ለሌለው የዳኝነት አካል ክስ ማቅረብና ክርክር ማካሔድ የይርጋ ጊዜን የሚያቋርጥ ስለመሆኑ ( ከዚህ ቀደም የሰበር ችሎት በተቃራኒው የሰጠው የህግ ትርጉም የተለወጠ ስለመሆኑ፡፡) አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 138 147 164(1) የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 9 23 (1) (ለ) 231 (1)(ለ) 278(3) የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1851 (ለ) 1852(1) አዋጅ ቁ. 454/97 አንቀፅ 2(4)

Download Cassation Decision