የማይንቀሣቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ጋር በተገናኘ ውል መኖሩን በማመን ነገር ግን ውሉ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1723 መሠረት የተከናወነ አይደለም በሚል የሚቀርብ ክርክር ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ፣ በፍ/ብ/ህ/ቁ.1723(1) መሠረት የሚከናወን የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ምዝገባ ዓላማ በተዋዋይ ወገኖች መካከል ውል መኖሩን ለማስረዳት ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1723(1),2878
← Back to Search
36887contract law/ evidence law/ sale of immovable property/ admission/ form of contract/
- Details
- Hits: 3118