36935 commercial law/insurance/ financial guarantee bond/ form/ period of limitation

ለገንዘብ እዳ የሚሰጥ ዋስትና አንድ የመድን ተቋም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አንዱ ስለመሆኑ፣ በመድን ሰጪ ድርጅቶች ተዘጋጅቶ የሚሰጥ የገንዘብ የዋስትና የግዴታ ሰነድ (Financial Guarantee Bond) ስለሚኖረው ውጤት የገንዘብ የዋስትና የግዴታ ሰነድ ሊያሟላቸው የሚገቡ ፎርማሊቲዎች እና አቤቱታ ከማቅረብ ጋር በተያያዘ ተፈፃሚነት ስለሚኖረው የይርጋ ደንብ አዋጅ ቁ.86/86 አንቀፅ 2 የፍ/ብ/ህ/ቁ 1845, 1922(2)(3), 1725(ሀ), 1727, 1926, 1929, 1930, 1931 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር 23/2002 አንቀፅ 1(1), 2(1) መመሪያ ቁጥር 24/2004 አንቀፅ 1(3), 2(1), 3 የንግድ ህግ ቁ.36(1)(2), 121(ሰ) አዋጅ ቁ.110/90 አንቀፅ 2(2) አዋጅ ቁ.57/89 አንቀፅ 2(18)

Download Cassation Decision