40109 contract law/ mortgage/ registration/

በህግ አግባብ ተመዝግቦ የሚገኝ የመያዣ ውል ተጠቃሚ የሆነ ወገን በህግ የተቀመጠው ጊዜ ከማለፉ በፊት ውሉ እንዲታደስለት ከጠየቀ የንብረቱ አስያዥ ፈቃድ መኖሩ ሳይረጋገጥ ውሉ ሊታደስና ሊመዘገብ ስለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3058/1/ እና /2,/ 1632/2/

Download Cassation Decision