40186 commercial law/ insurance/ financial guarantee bond/ share company/ power of manager of share company

ስለ የገንዘብ ዋስትና የግዴታ ሰነድ (Financial Guarangee Bond) እና የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በማናቸውም ስያሜ የገንዘብ ዋስትና የግዴታ ሰነድ የማውጣት ተግባር እንዳይፈጽሙ የተከለከሉ ስለመሆኑ የአክሲዮን ማህበራት ፕሬዚዳንት ወይም ዋና ሥራ አስኪያጅ ስላለው ስልጣን እና በህግ አግባብ ስልጣኑ ተገድቧል ለማለት ስለሚቻልበት ሁኔታ የገንዘብ ዋስትና የግዴታ ሰነድ እንደ የኢንሹራንስ ፖሊሲ የማይቆጠር ስለመሆኑና በፍ/ብሔር ህጉ ስለ ዋስትና ግዴታ በተመለከቱት ድንጋጌዎች የሚገዛ ስለመሆኑ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ፡ ቁ. 24/2004 አንቀጽ 3,1(3) ቁ. 23/2004 አንቀጽ 1(1) አዋጅ ቁ. 86/86 አንቀጽ 2(4) ,6,4 32-34 አዋጅ ቁ. 87/89 አንቀጽ 2(18) አዋጅ ቁ. 110/90 አንቀጽ 2(2) የፍ/ብ/ህ/ቁ.1725(ሀ),1727,1922(2),(3) አዋጅ ቁ. 648/2001 አንቀጽ 2(20) የንግድ ህግ ቁ.36(1)(2), 121(ሰ), 348(3), 313(1)-(7), 313(10-12), 34(1),1 09(ረ), 323(2-3), 35(1), 26, 120

Download Cassation Decision