ውሎችን ህገ ወጥ ናቸው ወይም በህግ የተቀመጠውን መስፈርት አላሟሉም (Unlawful contracts or illegal contracts) በሚል ለመለየት የሚቻልበት አግባብ እና የሚያስከትሉት ውጤት በመያዣ ተይዟል በሚል ባለገንዘብ በሆነ ባንክ በሐራጅ ንብረቱ የተሸጠበት ሰው ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ መብት የለውም በሚል /ውሉ እንዲፈርስ/ የሚያቀርበው የመቃወም አቤቱታ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ መቅረብ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 446,447 አዋጅ ቁ. 97/90 አንቀጽ 6 አዋጅ ቁ. 216/92