አንድ ሠራተኛ በሥራ ላይ እያለ ቋሚ የአካል ጉዳት የደረሰበት እንደሆነ ከጉዳቱ በኋላ የቀድሞ ስራውን መስራት መቀጠሉ ብቻ አሰሪውን የጉዳት ካሣ ከመክፈል ነፃ የማያወጣው ስለመሆኑ በሥራ ላይ ከሚደርስ ጉዳት ጋር በተገናኘ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ውስጥ የተመለከተውና “የመስራት ችሎታ” የሚለው ሃረግ ሊተረጐም የሚችልበት አግባብ እና የጉዳት ካሣ መጠንና ሊወሰን የሚችልበት የህግ አግባብ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 1ዐ9 (1) እና (3) , 107 99(1), 102(3) አዋጅ ቁ.345/95 አንቀጽ 33