47004 commercial law/ insurance/ performance guarantee bond/

ለ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና (Performance Guarantee Bond) የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና ውል በባህሪው ከመድን ውል የሚለይና በፍትሐብሔር ሕግ ድንጋጌዎች የሚገዛ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1921, 1719, 1720, 1727, 1719(2), 1920, 1845, 1924(1), 1922(3), 1926 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁ23/2002 አንቀጽ 1(1), የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ 24/2002 አንቀጽ 1(3) የንግድ ህግ ቁ. 654(1), 657(1), 712 አዋጅ ቁ. 57/1989 አዋጅ ቁ 648/2001 አንቀጽ 2/20 አንቀጸ 2(18) አዋጅ ቁ. 110/90 አንቀጽ 2(2)

Download Cassation Decision