በወንጀል ተከስሶ ጥፋተኛነቱ የተረጋገጠበት ተከሳሽ ላይ የሚጣለውን የቅጣት አይነትና መጠን ለመወሰን ፍ/ቤቶች በህጉ ውስጥ ተካትተው የሚገኙትን የቅጣት ማቅለያ እና ማከበጃ ምክንያቶች ተግባራዊ ለማድረግ የሚችሉበት አግባብ የሞት ቅጣት ሊተላለፈ የሚችልበት አግባብ የወንጀል ህግ ቁጥር 117, 32/1//ሀ-ለ/, 539/1//ሀ/, 84/1//ሀ-ሠ/, 183, 179, 180, 182, 88/2/, 87/1/