ወንጀልና የወንጀል ቅጣት የእያንዳንዱን ጥፋተኛ ግላዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ውሣኔ ሊሰጥባቸው የሚገባ ስለመሆኑ የጉምሩክ ህግን በመተላለፈ ጥፋተኛ የተባሉ ሰዎች /ተከሳሾች/ ላይ የሚጣለው የገንዘብ መቀጮ በእያንዳንዱ ጥፋተኛ ላይ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 41, 32/1/ሀ/ አዋጅ ቁ. 60/89 አንቀጽ 73/1/ አዋጅ ቁ. 368/95 አንቀጽ 73/1/