49502 civil procedure/ evidence law/ hearing of witnesses/ relevance/ admissibility/ audit report

ተከራካሪ ወገኖች እንዲሰሙላቸው የሚቆጥሯቸው የሰው ማስረጃዎች የማሰረዳት ብቃት ሊታወቅ የሚችለው ቃላቸው ከተሰማ በኋላ ስለመሆኑ የተቆጠሩ ማስረጃዎች የማስረጃ አግባብነትና ተቀባይነት መርህ (relevancy and admissibility) ካልከለከለ በስተቀር በዝርዝር ሊሰሙ የሚገባ ስለመሆኑ በሰው ማስረጃነት የተቆጠረ ኦዲተር በኦዲት ሪፖርት ላይ ከተመለከተው ውጪ /የተለየ/ ሊያስረዳ አይችልም በሚል ምክንያት ሊሰማ አይገባም ሊባል የማይገባ ስለመሆኑ

Download Cassation Decision