49635 contract law/ contract of sale/ payment/ non performance

የተሸጠለትን ነገር የተረከበ ገዢ የሽያጩን ዋጋ ወዲያውኑ የመክፈል ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ ገዥ ለሻጭ /በሽያጭ/ ለማስረከብ በውል ከተስማማው መካከል የተወሰነውን ክፍል ያስረከበ መሆኑና ሻጭም በተረከበው መጠን ክፍያ ያልፈፀመ መሆኑ ለውሉ መፍረስ በቂ ምክንያት ሊሆን ስለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2278

Download Cassation Decision