54990 civil procedure/jurisdiction/ social court/ Addi Ababa

የቀበሌ ማህበራዊ ፍ/ቤቶች የገንዘብ መጠኑ ከብር 5000 በታች የሆኑ ማናቸውም የፍትሐብሔር ክርክር ለመመልከት ስልጣን አላቸው ተብሎ በአዋጅ ቁ.361/95 አንቀፅ 50(1) የተመለከተው ድንጋጌ ተግባራዊ መሆን ያለበት የቀረበው ጉዳይ ልዩ ባህሪ እየታየ በጉዳዩ ላይ የሚነሣው የህግ ጥያቄ ውስብስብነት በመመዘኛነት (በመለኪያነት) ተይዞ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.361/95 አንቀፅ 50(1) አዋጅ ቁ.25/88 አንቀፅ 5(1), 6 አዋጅ ቁ.416/96 አንቀፅ 41

Download Cassation Decision