56252 contract law/ construction contract/ administrative contract/ sub contracting/

የግንባታ ሥራን ለመንግስት ለመስራት ጨረታውን ያሸነፈ ሥራ ተቋራጭ ሥራውን ሙሉ በሙሉ ለሌላ ሥራ ተቋራጭ /ሰው/ በህጋዊ መንገድ ሊለቀቅ ወይም ሊያስተላልፍ የሚችልበት አግባብ ከአሰሪ ጋር ያልተደረገና ከሥራ ተቋራጭ ጋር የተደረገ የንዑስ ሥራ ተቋራጭነት ውልና የሚኖረው ውጤት የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3202/1/ እና /2/ 3205, 3206, 3244/1/, 2107

Download Cassation Decision