56368 contract law/ arbitration/ civil procedure/ cause of action

ተዋዋይ ወገኖች በመካከላቸው ሊፈጠር የሚችለውን አለመግባባት በግልግል ዳኝነት ለመፍታት ከተስማሙ በኋላ አንደኛው ወገን ፈቃደኛ ያልሆነ እንደሆነ ሌላኛው ተዋዋይ ስምምነቱ እንዲፈፀም ለፍ/ቤት የሚያቀርበው አቤቱታ የክስ ምክንያት የለውም ሊባል የሚችል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1731 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 33/2/, 231

Download Cassation Decision