56569 contract law/ contract of sale/ transfer of title of ownership/ vehicles/

ከመኪና ሽያጭ ውል ጋር በተገናኝ ሻጭ ከመኪናው ጋር የተያያዙ አስፈላጊ ሰነዶችን ለገዢ አሟልቶ ያስረከበ መሆኑ ከተረጋገጠ ገዢ ስመ ሃብቱ በስሜ አልተዛወረም በሚል ምክንያት ብቻ ውሉ እንዲፈርስ የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ ከመኪና ጋር በተገናኘ ስመ ሃብቱን ለማዞር አስፈላጊ ሁኔታዎችን አሟልቶ ስም እንዲዛወርለት ጥያቄ አቅርቦ መብቱ ሊረጋገጥለት ያልቻለ ሰው በሚመለከተው አካል ላይ በፍ/ቤት ክስ መስርቶ መብቱን ለማስከበር የሚችል ስለመሆኑ

Download Cassation Decision