56893 criminal procedure/ jurisdiction/ Addis Ababa city court/ illegal business

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች በአዋጅ ቁ. 67/89 ሥር የተደነገጉ የወንጀል ድርጊቶችን የተመለከቱ ክርክሮችን አይቶ ለመወሰን ስልጣን ያልተሰጣቸው ስለመሆኑ ያለ ንግድ ፈቃድ በመነገድ ወንጀል የተከሰሱ ሰዎችን በተመለከተ የቀረበ ክርክርን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች ለማየት ስልጣን ያልተሰጣቸው ስለመሆኑ ሺሻ ጋር በተገናኘ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ወንጀሎችን አይቶ ለመወሰን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 67/89 አንቀጽ 46 አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 41/2/, 52

Download Cassation Decision

 
 
 

Google Adsense