57186 property law/ immovable property/ certificate of ownership/ administrative law/ judicial review/ cancellation of certifocate

የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብትነት ጋር በተያያዘ የሚመለከተው የአስተዳዳር አካል አንዴ የሰጠውን የባለሀብትነት ማረጋገጫ ደብተር (የምስክር ወረቀት) በሌላ ጊዜ የሰረዘው እንደሆነ ይኼው ተግባር በፍ/ቤት ክስ ሊቀርብበት የማይችል ወይም የማይስተናገድ ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ የአስተዳደር አካል ህጋዊ ምክንያት ሣይኖረው በአንድ ወቅት የሰጠውን የባለቤትነት ደብተር ከሰረዘ ይኸው አካሄድ ህጋዊ አይደለም የሚለው ወገን በፍ/ቤት መብቱን ለማስከበር ክስ ሊያቀርብና ፍ/ቤቱም ጉዳዩን በማስረጃ አጣርቶ ውሣኔ ሊሰጥ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1195,1196

Download Cassation Decision