በተከራካሪዎች ፈቃድ ላይ በተመሰረተ ሁኔታ በህግ ስልጣን ባላቸው የሸሪዓ ፍ/ቤቶች ክርክር ተካሂዶ በፍርድ ያለቀን ጉዳይ በተመለከተ እንደ አዲስ በመደበኛ ፍ/ቤት ክስ ሊቀርብ የማይችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.188/92 አንቀፅ 4(2), 5(4) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 78(5), 34(5)