የበላይ ፍርድ ቤት የስር ፍ/ቤትን ውሣኔ ሊሽር የሚችለው ህጋዊና በቂ ምክንያት ሲኖረው ብቻ ስለመሆኑ በሥር ፍርድ ቤት የተረጋገጡትን ፍሬ ነገሮች የበላይ ፍርድ ቤት ውድቅ ለማድረግ የሚችለው የማይቀበልበትን ምክንያት በውሣኔው ላይ በግልጽ በማስፈር እንጂ በደፈናው “በተገቢው አልተረጋገጡም” የሚል ምክንያት በመስጠት ብቻ ስላለመሆኑና በዚህ መልክ የሥር ፍ/ቤት ውሣኔን በመሻር የሚሰጥ ፍርድ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ቁ. 341 እና ተከታዮቹ