58931 commercial law/ business license/ trade name/

የንግድና ኢንዲስትሪ ሚኒስቴር የንግድ ሥራ ፈቃድ ለመስጠት የቀረበው የንግድ ስም ቀደም ሲል ከተመዘገቡ የንግድ ስሞች ጋር አንድ አይነት ወይም ተመሳሳይና አሳሳች አለመሆኑን እንዲሁም ለመልካም ጠባይ ወይም ሥነ ምግባር ተቃራኒ አለመሆኑን ማረጋገጥ ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 67/89 አንቀጽ 16/2/ 14 20 አዋጅ ቁ. 376/96 የንግድ ህግ ቁ. 137,138

Download Cassation Decision