በአንድ ንብረት ላይ የጋራ መብት ካላቸው ሰዎች ጋር በተገናኘ የቅድሚያ ግዢ መብት ጥያቄ ሊስተናገድ የሚችልበት አግባብ፣ የጋራ ባለሃብቶች ከሆኑ ሰዎች መካከል አንዱ ካለበት ያልተከፈለ ዕዳ የተነሣ ንብረቱ የሚሸጥ ቢሆን ሌሎቹ የጋራ ባለሃብቶች ሊሸጥ ያለውን ድርሻ አስገድዶ ለመግዛት የቅድሚያ መብት ያላቸው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1289(1)(2), 1290, 1261, 1388, 1406, 1281