59882 contract law/ loan/ delaying of repayment/ damage/ interest/ penalty provision

በብድር ከተወሰደ ገንዘብ አከፋፈል ጋር በተያያዘ ብድር መክፈያ ጊዜው የዘገየ እንደሆነ ለአበዳሪው በኪሣራ መልክ የሚከፈለው ህጋዊ ወለድ ብቻ ስለመሆኑና ከዚህ ህጋዊ ወለድ በተጨማሪ በመቀጫ መልክ ለመክፈል የሚደረግ ስምምነት ፈራሸ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2006/2/, 2005/1/, 2489, 1889

Download Cassation Decision