ክርክሩ በሌለበት እንዲቀጥል የተደረገበት ተከሳሽ በተከታዩ ቀነ ቀጠሮ ቀርቦ በቂ ሆኖ በሚገመት እክል ምክንያት በመጀመሪያው ቀነ ቀጠሮ ያለመቅረቡን ካስረዳ መከላከያውን አቅርቦ የመከራከር መብት የሚኖረው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 72, 78/1/
← Back to Search
61846 civil procedure/non appearance of defendant/ sufficient cause
- Details
- Hits: 2686