የቤት ሽያጭ ውል ፈርሶ ወደ ነበርንበት እንድንመላለስና የከፈልኩት ገንዘብ ይመለስልኝ በሚል ክስ መስርቶ ፍ/ቤት ጥያቄውን በህግ ፊት የሚፀና ውል የለም በማለት ውድቅ ያደረገበት ወገን ያለአግባብ የተከፈለ ገንዘብ እንዲመለስልኝ በማለት የሚያቀርበው አቤቱታ ተገቢነት ያለውና ህጋዊ ስለመሆኑና በመጀመሪያው ክስ ተጠቃሎ መቅረብ የነበረበት ነው ሊባል የማይገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1815, 1880/2/, 2001-2019, 2162, 2164 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 216/2/3/