62162 contract law/ loan/ rate of interest

አንድ ማህበር ለሰጠው ብድር የሚያገኘውን የወለድ መጠን ከመደበኛው የባንክ ማበደሪያ ወለድ መጠን ከፍ አድርጐ ለማበደር ስለመቻሉና ይኸውም ተፈፃሚ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.147/91 አንቀፅ 34(2) አዋጅ ቁ.402/96 አንቀፅ 5 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1731,1678 የትግራይ ብ/ክ/መንግስት አዋጅ ቁ. 145/2000

Download Cassation Decision