64014 property law/ immovable property/ certificate of ownership/ administrative law/ judicial review/ cancellation of certifocate

የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነትን በማረጋገጥ ከሚሰጥ የምስክር ወረቀት (ካርታ ወይም ደብተር) ጋር በተያያዘ በአንድ ወቅት በሚመለከተው የአስተዳደር አካል የተሰጠን የምስክር ወረቀት መሰረት በማድረግ ፍርድ ከተሰጠ በኋላ በሌላ ጊዜ ሰነዱ በአስተዳደር አካሉ መምከን የተሰጠውን ፍርድ በአንድ ጊዜና ሙሉ ለሙሉ ዋጋ የሚያሳጣ ሳይሆን ካርታው በመምከኑ የተጐዳው ወገን የአስተዳደሩን አካል እርምጃ (ውሳኔ) ክርክር ሊያቀርብበት የሚችልና ፍ/ቤቶችም የእርምጃውን አግባብነትና ህጋዊነት ሊያጣሩት የሚችሉት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ.1195, 1196, 1206 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 40(1)(2)

Download Cassation Decision