የክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ባለው የውክልና ስልጣኑ በዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሰጠን ውሣኔ የለወጠው ከሆነ ጉዳዩ ለፌዴራል ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት ከመቅረቡ በፊት ለፌ/ጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት መቅረብ ያለበት ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 80(3)(ሀ), (2)(4) አዋጅ ቁ.322/95 አዋጅ ቁ.25/88 አንቀፅ 9(2), 5(2)
← Back to Search
64845 civil procedure/jurisdiction/ concurrent power of regional court/ cassation/ constitution
- Details
- Hits: 2300