64887 contract law/ bailement/ evidence law/ donation

ስለ አስፈላጊ አደራ እና የማስረጃ አይነት የፍ/ብ/ህ/ቁ.2782,2800,2802,2472 ስጦታ አድራጊው ሞት በኋላ ተፈፃሚ የሚሆን የስጦታ ውልን በተመለከተ ስለ ኑዛዜ የተደነገጉት ድንጋጌዎች ተፈፃሚነት ያላቸው ስለመሆኑ፣ የማይንቀሳቀስ ንብረትን አስመልክቶ የሚደረግ ስጦታ በህጉ በግልጽ የሚደረግ ኑዛዜ

Download Cassation Decision