65361 tax law/ rental income/ withholding

ተከራይ የሆነ ወገን ለአከራይ ከሚከፍለው የኪራይ ገንዘብ ለመንግስት የሚከፈለውን ግብር ሳይቀንስ ለአከራዩ እንዲከፈል ለማስገደድ የማይቻል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1716, 1718, 1711 አዋጅ 286/94 አንቀጽ 56, 91, 83

Download Cassation Decision