65395 extracontractual liability law/ environment/ Ethiopian electric corporation

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማንኛውንም ኤሌክትሪክ የማመንጨት፣ የማስተላለፍና የማከፋፈል ብሎም የመሸጥ ስራዎች በሚያከናውንበት ወቅት ሁሉ የአካባቢ ጥበቃን በሚመለከት የወጡ ህግጋትን በማክበር መሆን ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.86/89 አንቀፅ 13(1) ደንብ ቁ.49/91 አንቀፅ 23(2), 35

Download Cassation Decision