ሠራተኛ በሥራ ቦታና በሥራ ወቅት ሆን ብሎ በራሱ ላይ ለሚያደርሰው ጉዳት አሰሪው ኃላፊነት የማይኖርበት ስለመሆኑ የአደጋ መከላከያ ደንቦችን በመጣስ ወይም አካሉን ወይም አእምሮውን በሚገባ ለመቆጣጠር በማይችልበት ሁኔታ በአደንዛዥ ዕፅ አስክሮ በሥራ ላይ በመገኘቱ በሠራተኛ ላይ የደረሰ ጉዳት ሆን ተብሎ እንዳደረሰ የሚቆጠርና አሠሪው ጉዳቱን ለመካስ የማይገደድ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 96(ሀ)(ለ), 96(1)