67631 property law/ expropriation/ government houses/ wrongful restitution of property

ከአዋጅ ውጪ የተወሰደ ንብረት ነው በሚል ንብረትን ከመንግስት አካል ያስመለሰ ወገን የንብረቱ አመላለስ አግባብነት የሌለው ሆኖ በመገኘቱ ንብረቱ ወደ መንግስት እንዲመለስ ሲወሰን ንብረቱን ያለአግባብ በእጁ ያቆየው ወገን ንብረቱ ያስገኝ የነበረውን ገቢ ወይም የታጣ ገቢ ጭምር የመክፈል ግዴታ የሚኖርበት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ 572/2000 አንቀጽ 6

Download Cassation Decision