ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች (መያዶች) በስራቸው የሚቀጥሯቸውን ሠራተኞች በተመለከተ አግባብነት ባላቸው የኢትዮጵያ ሕጎች የሚዳኙ መሆኑን በመግለጽ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ያደረጉ እንደሆነ በድርጅቶቹ እና በሰራተኞቻቸው መካከል የሚነሱ አለመግባባቶች በስምምነቱ መሠረት እልባት ሊያገኝ የሚገባ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 3(3)